https://milkta.com/am/jobs/display/1512
ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ጁንየር ኤክስካቫተር ኦፕሬተር
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ሕዳር 20, 2009
መዝግያ ቀን ዓርቢ ሕዳር 23, 2009
ቦታ ፕሮጀክት
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 30
መግለጫ

ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞችን በቀሚነት መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

TVET ዲፕሎማ ስልጠና ሰርትፍኬት ልዩ መንጃ ፍቃድ እና COC ሰርትፍኬት

ተፈላጊ ችሎታ

TVET ዲፕሎማ ስልጠና ሰርትፍኬት ልዩ መንጃ ፍቃድ እና COC ሰርትፍኬት

ስራ ልምድ

0 ዓመት

How to apply

ከላይ የተገለፀወዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እኤአ 28 /11/ 2016 እስከ 02/ 12 /2016 ድረስ የማይመለስ ፎቶኮፒ ዶክመንታችሁ ከኦርጅናል ጋር በመያዝ መቀለ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ በሚገኘዉ ቢሮአችን ፐርሴነል ክፍል መመዝገብ የምትችለሉ መሆኑን እናሳወዉቃለን

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2025 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle