https://milkta.com/am/jobs/display/1510
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የስራ ሃላፊንት ሰዉ ሃይል አስተዳደር ኦፊሰር II
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ ሕዳር 19, 2009
መዝግያ ቀን ረቡዕ ሕዳር 21, 2009
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ኮንትራት
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመወለ ከተማ ለሚሰራዉ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት 1- 03B ሰራተኞችን በኮንትራት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

Â

Â

Â

የትምህርት ደረጃ

የመጀመሪያ ዲግሪ በመናጅመንት ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ

ተፈላጊ ችሎታ

ኮምፒተር ችሎታ

ስራ ልምድ

1 ዓመት

How to apply

የስራ ልምድ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉንና ኮፒ በመያዝ አክሱም ሆቴል ፊትለፊት በሚገኘዉ የቀድሞዉ ደጀን ሆስፒታል በሚገኝ ቢሮአችን 01 ቁጥር ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 4 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በመቅረብ መመዝገብ ትችላለችሁ

0344400242

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle