ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ሌክቸረር |
የተለቀቀበት ቀን | ዓርቢ የካቲት 14, 2006 |
መዝግያ ቀን | ዓርቢ የካቲት 21, 2006 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩተ የስራ መደቦች የተጠቀሰው መስፈርት የሚያማሉ ኣመልካቶች በውድድር መቅጠር ይፌልጋል BSc in Accounting and Finance /AIS
የኣስተማሪነት ስራልምድ ያለው ይመረጣል የስራቦታ መቐለ ካምፓስ ደሞዝ በስምምነት ፃታ ኣይለይም |
የትምህርት ደረጃ | |
ተፈላጊ ችሎታ | |
ስራ ልምድ | |
How to apply | መወዳደር የምትፈልጉ ኣመልካቾች ኦርጅናልና ፎቶኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ማይክሮሊክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ቁጥር 204/201 ማቐረብ የምትእሉ መሆናችሁን ንገልፃለን የማመልከቻ ጊዜ ማስታወቅያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ይሆናል።
|