| ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | ሲንየር ኤለክትሪሻን |
| የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ሕዳር 14, 2009 |
| መዝግያ ቀን | ዓርቢ ሕዳር 16, 2009 |
| ቦታ | ፕሮጀክት ሳይት |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 10 |
| መግለጫ | ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፁት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
| የትምህርት ደረጃ | አድቫንስድ ዲፕሎማ በዉቶ ኤለክትሪክ ዲፕሎማ በአዉቶ ኤለክትሪክ |
| ተፈላጊ ችሎታ | አድቫንስድ ዲፕሎማ በዉቶ ኤለክትሪክ ዲፕሎማ በአዉቶ ኤለክትሪክ |
| ስራ ልምድ | አድቫንስድ ዲፕሎማ በዉቶ ኤለክትሪክ 4 ዲፕሎማ በአዉቶ ኤለክትሪክ 5 |
| How to apply | ከላየ በተገለፀዉ መስፈርት መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ እኤአ ከ21/ 11 /2016 እስከ 25/ 11/ 2016 ዓም በመቀለ ላጪ አካባቢ ቢሚገኝ ቢሮአችን በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን |