ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ቋንቋ መምህር |
የተለቀቀበት ቀን | ሓሙስ ሕዳር 8, 2009 |
መዝግያ ቀን | ሰሉስ ሕዳር 13, 2009 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ኮንትራት |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | በቅዱስ ፍሬሚናጦስ ኣባ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ስር የሚተዳደረዉ የከሳቴ ብርሃን ኣባ ሰላማ መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል Â Â Â |
የትምህርት ደረጃ | ከታወቀ የትምህርት ተቋም በቋንቋ በዲፕሎማ የተመረቀ ብትግርኛ አማርኛና ኢንግሊዘኛ የማስተማር እዉቅና ያለዉ |
ተፈላጊ ችሎታ | ከታወቀ የትምህርት ተቋም በቋንቋ በዲፕሎማ የተመረቀ ብትግርኛ አማርኛና ኢንግሊዘኛ የማስተማር እዉቅና ያለዉ |
ስራ ልምድ | ያለዉ ይመረጣል |
How to apply | የቅጥር ሁኔታ በየዓመቱ የሚታደሰ ኮንትራት ምዝገባ ጊዜ ከ 06 /03 /2009 ዓም እስከ 13 /03 /2009 ዓም ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ፈተና የሚሰጥበት ቀን 13 /03/ 2009 ዓም ከቀኑ 8:30 ምዝገባ ቦታ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላመ ከሳቴ ብርናን መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 7 የሚያስፈሉ ነገሮች የትምህርት ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን N.B ፈተናዉን የላፈ/ ች ተወዳዳሪ የቅጥር ፎርማሊቲዉን ሲሞላ/ ስትሞላ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ መሆኑን የሚገልፅ ድጋፍ ከአጥቢያ ቤተክርስትያን ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት |