| ፖወር ብሉ ናይል ዋየርና ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | አካዉንታንት |
| የተለቀቀበት ቀን | ሓሙስ ሕዳር 8, 2009 |
| መዝግያ ቀን | ሰንበት ሕዳር 11, 2009 |
| ቦታ | መቐለ |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | ድርጅታችን ፖወር ብሉ ናይል ዋየርና ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል |
| የትምህርት ደረጃ | ከታወቀ የትምህርት ተቃም በአካዉንቲንግ የተረቀ |
| ተፈላጊ ችሎታ | ፕችትሪ አካዉንቲንግ የሚችል |
| ስራ ልምድ | 5 ዓመት እና ከዛ በላይ በተመሳሳይ ሙያ |
| How to apply | ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን የሚያማለ የትምህርት የስራ ልምድ ሲቪ እና እንዲሁም አስፈላጊዉን ሁሉ የማመለስ ፎቶኮፒ ጋር በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሰራ ቀናት መመዝገብ ይችላሉ አድራሻ ፓወር ናይል ዋየርና ኬብል ማምረቻ ፋብሪካ መቀለ ቀበሌ ዓይደር ዳሽን ቆርቆሮ ፋብሪካ አጠገብ ስልክ 0914300471 /0914748508 |