https://milkta.com/am/jobs/display/1477
ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር
የስራ ሃላፊንት ጁንየር ኤለክትሪሻን
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ሕዳር 6, 2009
መዝግያ ቀን ዓርቢ ሕዳር 9, 2009
ቦታ በተመደበበት
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 30
መግለጫ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞችን በቀሚነት መቅጠር ይፈልጋል

Â

Â

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ በኤለክትሪካል ቴክኖሎጂ ሲኦሲ ያለዉ

ተፈላጊ ችሎታ

ዲፕሎማ በኤለክትሪካል ቴክኖሎጂ ሲኦሲ ያለዉ

ስራ ልምድ

0 ዓመት

How to apply

የተገለፀዉ መስፈርት የምታማሉ አመልካቾች እኤአ 14 /11 /2016 እስከ 18 /11/ 2016 ድረስ የማይመለስ ፎቶኮፒ ደኩመንታችሁን ከኦርጅናል ጋር በመያዝ ቅርንጫፍ ቢሮ ላጪ አካባቢ በሚገኘዉ ቢሮአችን ፐርሶኔል ክፍል መመዝገብ የመትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle