ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ሌክቸረር |
የተለቀቀበት ቀን | ዓርቢ የካቲት 14, 2006 |
መዝግያ ቀን | ዓርቢ የካቲት 21, 2006 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩተ የስራ መደቦች የተጠቀሰው መስፈርት የሚያማሉ ኣመልካቶች በውድድር መቅጠር ይፌልጋል MSc in Accounting and Fiance የኣስተማሪነት ስራልምድ ያለው ይመረጣል የስራቦታ መቐለ ካምፓስ ደሞዝ በስምምነት ፃታ ኣይለይም |
የትምህርት ደረጃ | |
ተፈላጊ ችሎታ | |
ስራ ልምድ | |
How to apply | መወዳደር የምትፈልጉ ኣመልካቾች ኦርጅናልና ፎቶኮፒ ማስረጃችሁን በመያዝ ማይክሮሊክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ ቁጥር 204/201 ማቐረብ የምትእሉ መሆናችሁን ንገልፃለን የማመልከቻ ጊዜ ማስታወቅያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ይሆናል።
|