ትሮፒካል ኢትዩ አሜሪካን ኢንዳስተሪያል ኢንቨስትመንት አ.ማ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | cost accountant |
የተለቀቀበት ቀን | ሓሙስ ጥቅምቲ 24, 2009 |
መዝግያ ቀን | ሰሉስ ጥቅምቲ 29, 2009 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ትሮፒካል ኢትዮ -ኣሜሪካ ኢንዳስትርያል ኢንቨስትመንት አማ ከዚህ በታች በተጠቀሰ ክፍት ይስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | የመጀመሪያ ዲግሪ በአካዉንቲንግ |
ተፈላጊ ችሎታ | Peachtree እዉቀት ያለዉ |
ስራ ልምድ | 4 ዓመት በፋብሪካ የሰራ እና Peachtree እዉቀት ያለዉ |
How to apply | መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና ለሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎች በመያዝ የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 የስራ ቀናት መመዝገብ ትችላላችሁ አድራሻ በመቀለ ቀዳማይ ወያን 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 |