መቐለ ዩንቨርስቲ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ረዳት ምሩቅ II |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ጥቅምቲ 23, 2009 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ ሕዳር 1, 2009 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 4 |
መግለጫ | በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ራድዮሎጂ ህከምና ትምህርት ክፍል ከታች የተገለፁትን የስራ መዓርግ በአካዳሚክ እና ሆስፒታል ስራ ዘርፍ መስራት የሚፈልጉ ሰራተኞችን በቀሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል Â Â Â Â |
የትምህርት ደረጃ | ከመንግስት ዩኒቨርሰቲ በራድዮግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ ክፈለ ጊዜ የተመረቀ |
ተፈላጊ ችሎታ | ለወንዶች ከ 3:00 በላይ ለሴቶች ከ 2:75 በላይ |
ስራ ልምድ | 0 ዓመት |
How to apply | አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊዉ ማስረጃ ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ሲቪ በማያዝ በመቀለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሰዉ ሃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅጠር መመዝገብ ትችላላችሁ |