https://milkta.com/am/jobs/display/1422
መቐለ ዩንቨርስቲ
የስራ ሃላፊንት ቴክኒካል አሲስታንት I
የተለቀቀበት ቀን ቀዳም መስከረም 14, 2009
መዝግያ ቀን ረቡዕ መስከረም 18, 2009
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 4
መግለጫ

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ simulation lab ከታች የተገለፀዉን የሰራ ደረጃ በቀሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዕቁቅና ካለዉ ኮሌጅ በክልኒካል ወይም ደረጃ IV ያጠናቀቀ

ተፈላጊ ችሎታ

ዕቁቅና ካለዉ ኮሌጅ በክልኒካል ወይም ደረጃ IV ያጠናቀቀ

ስራ ልምድ

2 ዓመትና ከዛ በላይ

How to apply

የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ወይም COC ያለዉ

ስለሆነም አመለካቾች ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05 ተከታታይ የስራ ቀናት አስፈላጊዉ ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ: ሲቪ በመያዝ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ዓይደር ኮመፐርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሰዉ ሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 46 በመቅረብ መመዝገብ ትችላላቹ

Â

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle