https://milkta.com/am/jobs/display/1402
ኤልናፍ ኢንጂነሪንግና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
የስራ ሃላፊንት ፕሮጀክት ማናጀር
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ነሓሰ 24, 2008
መዝግያ ቀን ዓርቢ ጳጉሜን 4, 2008
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ማናጅመንት
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

ድርጅታችን ኤልናፍ ኢንጂነሪንግና ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለን የኮንስትራክሽን ስራ ማለትም መቀለ በሚገኘዉ ፖወር ኢንጂነሪንግ የኢንጅን ፋብሪካ ግንባታ ስራ ዉስጥ ብቁ ባለሙያ ለመቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ

ተፈላጊ ችሎታ

ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ

ስራ ልምድ

6 ዓመትና ከዛ በላይ

How to apply

መሰፈርቱ ይምታማሉ አመልካቾች መቀለ በሚገኘዉ ቢሮኣችን የትምህርትና የስራ ልምድ ኮፒ ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እናሳዉቃለን

አድራሻ አፍሪካ ኢንሹራንስ የሚገኝበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ

አፄዮሃንስ ሆቴል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0342 406920

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle