https://milkta.com/am/jobs/display/1396
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም
የስራ ሃላፊንት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሞያ
የተለቀቀበት ቀን ዓርቢ ነሓሰ 20, 2008
መዝግያ ቀን ረቡዕ ነሓሰ 25, 2008
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መቀለ ቅርንጫፍ ቀጥሎ ለተመለከተዉ ክፍት ቦታዎች አወዳድሮ መቅጥር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ቢኤስሲ ዲግሪ

ኤምኤዲግሪ

ተፈላጊ ችሎታ

ቢኤስሲ ዲግሪ

ኤምኤዲግሪ

ስራ ልምድ

ቢኤስሲ ዲግሪ አግባብ ያለዉ የስራልምድ / ተዛማጅ ያለዉ የስራ ልምድ 6

ኤምኤዲግሪÂ አግባብ ያለዉ የስራÂ ልምድ / ተዛማጅ ያለዉ የስራ ልምድ 4

Â

Â

How to apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ማመልከቻና ማስረጃዎቻቹህን ይዛቹሁ በቅ/ፅ/ቤታችን ቁጥር 17 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ምዝገባ የመሚካሄድበት ከ19 /12 /2008 ዓም እስከ 25/ 12 /2008 ዓም

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle