https://milkta.com/am/jobs/display/1365
ሱር ኮንስትራክሽን
የስራ ሃላፊንት ጁንየር ዶክመንቴሽን ኦፊሰር
የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ነሓሰ 5, 2008
መዝግያ ቀን ሶኒ ነሓሰ 9, 2008
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

ኩባንያችን ሱር ኮንስትራክሽን ከታች በተገለፀዉ ዝርዝር የስራ መደብ መሰረት ሰራተኞችን አወዳድሮ በቀሚነት መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲፕሎማ በመናጅመንት

ተፈላጊ ችሎታ

ዲፕሎማ በመናጅመንት

ስራ ልምድ

2 ዓመት

How to apply

ከላይ የተገለፀዉ መሰፈት የምታማሉ አመልካቾች እ.ኤ.አ ከ 10/ 08 /2016 እስከ 15 /08 /2016Â ድረስ የማይመለስ ፎቶ ኮፒÂ ዶከመንትÂ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ኦርጂናል በመያዝ መቀለ ቅርናጫፍ ቢሮÂ ላጪ አካባቢ በሚገኘዉ ፐርሴነል ክፍል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle