ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ፐርቸዘር I |
የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ሓምለ 13, 2008 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ ሓምለ 21, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያማለሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተፈላጊ ችሎታ | በሳፕላይ ማናጅመንት ወይም ማናጅመንት ሌሎች ተመሳሳይ ፊልድ የተመረቐ/ች |
ስራ ልምድ | 3 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የሰራ ልምድ ያለዉ/ላት |
How to apply | ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃቹን እና ሌሎች መስፈርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን መመዝገቢያ ቦታ : ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ስልክ 0344410009 ኢሚል www.hrd@usmiplc.com |