| ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዱስትሪ ሃ.የተ .የግል ማህብር | |
|---|---|
| የስራ ሃላፊንት | ዋና ስራ አስኬያጅ |
| የተለቀቀበት ቀን | ረቡዕ ሓምለ 13, 2008 |
| መዝግያ ቀን | ሓሙስ ሓምለ 21, 2008 |
| ቦታ | መቐለ |
| የስራ መለያ ቁጥር | |
| ደሞዝ | |
| የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
| የስራ ምድብ | |
| በኣገልግሎት ዘመን | ኤክስኩቲቭ/ዳይሪክተር |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ተፈላጊ ብዛት | 1 |
| መግለጫ | ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰዉ ክት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያማለሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋልÂ Â |
| የትምህርት ደረጃ | BA ዲግሪÂ |
| ተፈላጊ ችሎታ | ኢንዱስትሪያል :ሜካኒካል ሌሎች ተመሳሳይ ፈልዶች የተመረቀ/ች |
| ስራ ልምድ | 10 ዓመት እና ከዛ በላይ በሜታል ኢንዱስትሪ ሴክተር የሰራ ልምድ ያለዉ ከዚሁ 3 ዓመት በዋና ስራ አስኪያጅ የሰራ/ችÂ |
| How to apply | Â ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃቹን እና ሌሎች መስፈርት ማስረጃዎች ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የስራ ቀናት ዉስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን መመዝገቢያ ቦታÂ :Â ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ መቐለ ዋና ቢሮ ላጪ ኮንስትራክሽን ፊት ለፊት ስልክ 0344410009 |