https://milkta.com/am/jobs/display/1251
ስራሕቲ ሕትመት ደስታ
የስራ ሃላፊንት ስራ ኣስኪያጅ
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ ሰነ 28, 2008
መዝግያ ቀን ዓርቢ ሓምለ 1, 2008
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ቐዋሚ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይፈልን
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

ደስታ ማታሚያ ቤት ባለዉ ክፍት የስራ መደብ ኣወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋልÂ

የትምህርት ደረጃ

የመጀመሪያ ዲግሪÂ

ተፈላጊ ችሎታ

ማኒፋክቸሪንግ :ኢንዳስትርያል : በመካኒካል ኢንጅነሪንግ

ስራ ልምድ

በማኒፋክቸሪንግ : በሱፐርቪዥን : በምርት ክፍል ኃላፊ ከ 2 ዓመትÂ በለይ የሰራ ልምድ ያለዉ/ ያላት

የመኪና መንጃ ፍቃድ ያለዉ/ ያላት

How to apply
  • መስፈቱን የምታሟላ ተወዳዳሪዎች በሙሉ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ለ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በስራ ሰዓት ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና ዶኩሜንት በማያያዝ እንድት ያሳዉቃል
  • የመመዝገብያ ቦታ ደስታ ማተሚያ ቤት ዋና ቢሮ ባዛር በስተጀርባ ዳዕሮ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

    የመመዝገቢያ ቀን ከ 27/10/2008 ዓ/ም - 01/ 11/ 2008 ዓ/ም

    ስልክ ቁጥር 0344 40 98 60Â 0914 00 96 42

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle