https://milkta.com/am/jobs/display/1246
ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ኃ/የተ/የግ/ማ
የስራ ሃላፊንት ላብራቶሪ ቴክኒሻን
የተለቀቀበት ቀን ቀዳም ሰነ 25, 2008
መዝግያ ቀን ሓሙስ ሰነ 30, 2008
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም /ሃ/የተ/የግ/ማ ባለዉ ክፍት የስራ ቦታ ኣወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ላብራቶሪ ቴክኒሻንÂ

ተፈላጊ ችሎታ

ዲፕሎማÂ

ስራ ልምድ

0 ዓመት

How to apply
  • ተፈላጊ ችሎታ ከሙያዉ በተጨማሪ በኮምፒተርና ሌሎች ተዛማጅ ችሎታዎች ቅድሚያ ይሰጣል
  • ኦርጅናልና የማይመለስ የትምህርት ማስረጃዎች ኮፒ
  • የስራ መልቀቂያ
  • የስራ ቦታ በቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ሃ.የተ.የግ.ማ ኣድራሽ ቀበሌ 18 ጣቢያ ሓድነት ታክሲ መጨረሻ ሳይደርሱ
  • ቤን መስከረም ሆስፒታል ፕራይም ሃ.የተ.የግ.ማ ቢሮ ቁጥር 301 2ኛ ፎቅ መመዝገብ ይችላል
  • የመመዝገቢያ ጊዜ ከ 24/10/2008 ዓም እስከ 30/10/2008 ዓም በስራ ሰዓት
  • በድርጅቱ ሌላ አማራጭ መጠቀምም መሰረዝም ይችላልÂ
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2025 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle