መቐለ ዩንቨርስቲ | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ረዳት ሌክቸረር social pharmacy |
የተለቀቀበት ቀን | ሰሉስ ሰነ 21, 2008 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ ሰነ 30, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 2 |
መግለጫ | መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ፋርማሲ ትምህርት ክፍል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስራ ማዕርጎች መሰፈርቱን የሚያማሉ ሰራተኛችንÂ አወደዳድሮ በቀዋሚነት መቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | B.pharm |
ተፈላጊ ችሎታ | B.pharm |
ስራ ልምድ | 0 year and above |
How to apply | ኣመልካቶች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ኣስፈላጊው ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ዓይደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሰው ሃይል ኣስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረበ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንሳሰባላን። Â የመጀመሪያ ዲገሪ ፋይናል ዉጤት ለ ወንድ 3 :00 እና ከዛ በላይ ሴት 2 :75 እና ከዛ በላይ |