ማንዴላ የርቀት የትምህርት | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ሱፐርቫይዘር |
የተለቀቀበት ቀን | ሰሉስ ሰነ 14, 2008 |
መዝግያ ቀን | ረቡዕ ሰነ 22, 2008 |
ቦታ | አዲስ አበባ ባህርዳር ሀወሳና መቀለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 5 |
መግለጫ | ማንዴላ የርቀት የትምህርት ከዚ ቀጥሎ ለቀረቡት የሰራ መስኮች ሰራተኛ አወዳደሮ መቅጠር ይፈልጋል መስፈርቱን የምታማሉ አመልካቾች ከኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ጋር የተገናዘበ ኮፒ ይዘዉ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን |
የትምህርት ደረጃ | ዲግሪ |
ተፈላጊ ችሎታ | ዲግሪ |
ስራ ልምድ | 0 ዓመት |
How to apply | የምዝገባ ገዜ ከ 13 /10/ 2008 ዓም ባሉት 10 ተከታታይ የሰራ ቀናት ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ይገለፃል ለተጨማሪ መረጃ 0937 838383 ደዉለዉ ይጠይቁ |