https://milkta.com/am/jobs/display/118
መቐለ ዩንቨርስቲ
የስራ ሃላፊንት በፍልሰት እና ልማት/Migration and Development /2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ያለው/ያላት
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ የካቲት 3, 2006
መዝግያ ቀን ሓሙስ የካቲት 6, 2006
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቅያ ለ2ኛ ግዜ የወጣ

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተገለፀው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾች አወዳድሮ ለስነህዝብ ጥናት ተቋም መቅጠር ይፈልጋል ፡፡

ደረጃ

ሌክቸረር እና ከዚያ በላይ

 

   
የትምህርት ደረጃ
ተፈላጊ ችሎታ
ስራ ልምድ
How to apply
  • የስራ ቦታ ፣መቐለ ዩኒቨርስቲ

  • የምዝገባ ቀን ፣ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በሰው ሃብት ስራ አመራር ዳይሪክተር ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-306 ወይም e-mail mulugeta taddesse@gmail orabrha1972@yahoo.com ማመለከት የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን፡፡

ማሳሰብያ፣ አመልካቾች የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃዎችን ኦሪጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡

መቐለ ዩኒቨርስቲ

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle