https://milkta.com/am/jobs/display/1144
መቐለ ዩንቨርስቲ
የስራ ሃላፊንት ኦርቢታል መካኒክስ (ኣስትሮዳይናሚክስ) ዲቪዝን ኢፊሰር
የተለቀቀበት ቀን ቀዳም ጉንበት 6, 2008
መዝግያ ቀን ሓሙስ ጉንበት 18, 2008
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ

በመቐለ ዩኒቨርሰቲ የኤሮስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ለመቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ከጉንበት 8 ቀን 2008 ዓም ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ ቀናት በመቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የመለስ ኤሮስፔስ ሳይንስ ኢንጂነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101 በመገኘት ዋናዉን የትምህርት የሥራ ልምድ ማስረጃ ከፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

የትምህርት ደረጃ

ሁለተኛ ዲግሪ (ማሰተርስ)

ተፈላጊ ችሎታ

 ኮምፕትሽናል ፊዚክስ/ አስትሮፊዚክስ

ስራ ልምድ

3 ዓመት

How to apply
  • የምዝገባ ቦታ በመቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የመለሰ ኤሮስፔስ ሳይንስና ኢንጅነሪንግ ዳይናሚክስ ቢሮ ቁጥር 101
  • ምዝገባ የሚካሄድበት ቀን ከግንበት 8 ቀን 2008 ዓም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • ተመዝጋቢዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ኣንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ይዞ መምጣት ወይም በE-mail : mased@mu.edu.et  እና በመቐለ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ ድረ -ገጽ http://www.mitethopia.edu.et/ መላክ ይችላሉ
  • ፈተና የሚሰጥበት ቀን በማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ይወጣል
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0348 40 99 46 ማግኘት ይቻላል
  • ፆታ አይለይም
ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle