ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር | |
---|---|
የስራ ሃላፊንት | ግዥ ባለሞያ |
የተለቀቀበት ቀን | ዓርቢ ሚያዝያ 21, 2008 |
መዝግያ ቀን | ሓሙስ ጉንበት 4, 2008 |
ቦታ | መቐለ |
የስራ መለያ ቁጥር | |
ደሞዝ | |
የስራው ዓይነት | ሙሉ ጊዜ |
የስራ ምድብ | |
በኣገልግሎት ዘመን | ጀማሪ |
ፆታ | ኣይለይም |
ተፈላጊ ብዛት | 1 |
መግለጫ | ትራንስ ኢትዮጽያ ኋ/የተ/የግ/ማህበር Â ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተፈላጊ የችሎታ መስፈርቶች የሚያሞሉ አመልካቾች አወዳድሮ ብቃት ያለዉ ባለሙያ ያለዉ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል |
የትምህርት ደረጃ | ኮሌጅ ዲፐሎማ በ ቢዝነስÂ /ማርኬቲንግ ማናጅመንት: አካዉንቲንግ የተመረቀ ወይም ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት 10 +3 ዲፐሎማ /በደረጃ III purchasing and property operations የተመረቀ ወይም ከቴክኒክና ሙያ Â ት/ቤት 10 +2 ዲፐሎማ /በደረጃ II በ clerical works support የተመረቀ |
ተፈላጊ ችሎታ | የብቃት ማረጋገጫÂ COC ያለዉ |
ስራ ልምድ | ኮሌጅ ዲፕሎማ 10 +3//በደረጃ III 2 ዓመት ኮሌጅ ዲፕሎማ 10 +2/በደረጃ II 4 ዓመት |
How to apply | ስለሆነም መመዘኛዎችን የምትማሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት ና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መቀለ ዋና መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አመራርና ልማት መምሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 440 8143 ደዉለዉ መጠየቅ የችላሉ |