https://milkta.com/am/jobs/display/1046
ቬሎሲቲ አፓራልዝ ካምፓኒስ
የስራ ሃላፊንት Logistics
የተለቀቀበት ቀን ሰሉስ መጋቢት 27, 2008
መዝግያ ቀን ዓርቢ መጋቢት 30, 2008
ቦታ መቐለ እና አዲስ አበባ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 2
መግለጫ

ቬሎሲቲ አፓራልዝ ካምፓኒስ(Velocity apparalez companies) ባሉዉ ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ደረጃ

ዲግሪ በሎጂስቲክስ እና ተመሳሳይ ፊልዶች

ተፈላጊ ችሎታ

ጥሩ የእንግሊዘኛ ችሎታ ያለዉ

ስራ ልምድ

ከሁለት ዓመት በላይ

How to apply

ዕድሜ 25- 40

መስፈርቱን የምታማሉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰዉ ዘርፍ እስከ አርብ 30 07 2008 ዓም መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

አድራሻ

መሰቦ ስሚንቶ አለፍ ብሎ

ስ ቁ 0913914453 /0930609389

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2025 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle