https://milkta.com/am/jobs/display/1009
በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜነ ሪጅን ፅ/ቤት
የስራ ሃላፊንት ረደት ምዝገባ ባለሙያ II
የተለቀቀበት ቀን ሶኒ መጋቢት 12, 2008
መዝግያ ቀን ዓርቢ መጋቢት 16, 2008
ቦታ መቐለ
የስራ መለያ ቁጥር
ደሞዝ
የስራው ዓይነት ሙሉ ጊዜ
የስራ ምድብ
በኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ተፈላጊ ብዛት 1
መግለጫ

በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን

የትምህርት ደረጃ

በኣካዉንቲንግ : ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን: በስታስቲክስ : ማኔጅመንት : በሕዝብ አስተዳደር :በኢኮኖሚክስ : በስዉ ሃብት ስራ አመራር :በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በሶሸሎጂ

Â

ተፈላጊ ችሎታ
  • በኣካዉንቲንግ : ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን: በስታስቲክስ : ማኔጅመንት : በሕዝብ አስተዳደር :በኢኮኖሚክስ : በስዉ ሃብት ስራ አመራር :በሪከርድ ማኔጅመንት ወይም በሶሸሎጂ
  • መሰረታዊ የኮምፒተር ዕዉቀት ያለዉ/ያላት

ስራ ልምድ

የመጀመሪያ ዲግሪ 4ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

የማስተርስ ዲግሪ 2ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

ኤል ኤል ዲግሪ 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ

How to apply

አመልካቾች ደመወዝ የተጠቀሰበት የስራ ግበር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ መስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የስራ ቀነት በግል ድርጅቶች ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የሰሜን ሪጅን እንድትመዘገቡ እንገልፃለን አመልካቾች በ 1 2 3 4 እና 5 ደረጃ የተመረቀ ከሆነ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያስፈልጋልÂ

ምልክታ እና ቅጂው:: 2013 - 2024 ፖወርድ ኤንድ ዲቨሎፕድ ባይ ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle