በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2011 (ልዕሊ 5 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ተከታታይ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:500000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:500.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: የጨረታው መክፈቻ ቀን አልተገለጸም
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1 በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል።
2 የ2011 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የኮንስትራክሽን ፍቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የቫት ምዝገባ ምስክርወረቀት፣ ያለፈው ወር የቫት ዲክላሬሽን እና የቲን ምዝገባ ሰርተፍኬት ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ።
3  የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በሕግ እውቅና ካለው ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (Un conditional bank guarantee) ወይም የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ (CPO) መሠረት ብር 500,000 (አምስት መቶ ብር) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3 ከላይ የተጠቀሰው የሕንፃ ግንባታ መስፈርቶቹን ለሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ፤ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 30 (ሰላሳ) ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ሕንፃ ግንባታ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ በቢሮአችን ቢሮ ቁጥር 191 መግዛት ይችላሉ።
3 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 191 በአካል በመቅረብ ወይም በ0344408775 የስልክ መስመር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

4 ቢሮው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

ድሕሪት
ጨረታ መደብ