ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀከት ደረጃውን የጠበቀ ቀይ ኣሸዋ ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 20/02/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 26/02/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 26/02/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ሮብ ጥቅምት 21, 2011 (ልዕሊ 5 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰኞ ጥቅምት 26, 2011 04:00 ቅደሚ ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:5000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሰኞ ጥቅምት 26, 2011 04:30 ቅደሚ ሰዓት
  • መኽዝን/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ እና በዘርፉ ያቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ

2  ቲን TIN NO የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ብር 5000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ከሌሉ የሚያስገቡት ዋጋ ዶኩሜንት ኣይከፈትም።ወይም በሌለንበት ይከፈትልን የሚል ፊርማ በማህተም ተደግፎ ሊደርግለት ይገባል።

5 የሚያስገቡት ዋጋ ላይ በሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪው ከጨረታው ውጭ ይሆናል።

6 የሚያስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኃላ መሆኑ በግልፅ መቀመጥ ኣለበት። ይህ ካልሆነ ግን ዋጋው ከነቫቱ እንደሆነ ይወሰዳል።

ማሳሰቢያ:-  ፕሮጀክቱ የተሻለ  ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 ኣድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ግቢ ቢሮ ኣሰተዳደር

ስልክ ቁጥር 0344-400242 ወይም 0910-280150

ድሕሪት
ጨረታ መደብ