የ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲሹሑ ደላ ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት/18-03R/ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ባስ እና 5L ሚኒባስ ስለ ፈለግን በድጋሜ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል / ሰርቪስ ቫስ ቅጥቅጥ ኣዉቶብስየመኪናዉ ስሪት 2006 ከዛ በላይ 25 ሰዉ ብዛት 02፣
  • ዝወፀሉ መዓልቲ: ቀዳም መስከረም 16, 2013 (ልዕሊ 3 ዓመታት)
  • ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ዓርቢ መስከረም 22, 2013 08:00 ደ/ሰዓት (ሓሊፉ)
  • ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • ናይ ደኩመንት ዋጋ:0.00
  • ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ዓርቢ መስከረም 22, 2013 08:30 ደ/ሰዓት
  • መኪና ክራይ/
  • ሕትመት
  • ፒዲኤፍ

1ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈላቹ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 የባስ ስሪት ዘመን ከ 2006 ከዛ በላይ ከ25 በላይ ሰዉ የመጫን ኣቅም ያለዉ

5 ተጫራቾች የሚያስገብቱን ዋጋ ከነ ቫቱ ከነ ቲኦቲ ማማላት ኣለባቹ

6 ተጫራቾች የመኪና ክራይ ፍቃድ ያላችሁ

7 ተጫራቾች ከ ቀን 13/01/2013ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ኣዲሹሑ በሚገኘዉ ፕሮጀክት ጊዚያዊ ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ

8 ጨረታዉ 22/01/2012 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል

9 ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመዘረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ ቁጥር 09 30 01 46 45 /09 20 60 76 64

ድሕሪት
ጨረታ መደብ