ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ ቀዋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎችና ለማህበረሰቡ አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ አገልግሎቶችና ሸቀጦች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለመቀለ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትና ለክልል ቅ/ፍ ጽህፈት ቤት ሰርቪስና ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን የትርጉም አገልግሎት ለመግዛት ስለፈለገ ከታች ዘርዝረን ባቀረብናቸዉ መሰረት የዕቃዎቹ ትክክለኛ ዋጋ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም ኮምፒውተርና ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለኩላሊት እጥበት ሕክምና የሚያስፈልግ ግብዓትና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮዽያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያሉትን ተሸከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁለት ዓመት ውል ለማሰር ይፈልጋል፡፡